ራዕይ
<< በክልላችን ብሎም በሃገራችንና በምስራቅ አፍሪካ አለም አቀፍ እስታንዳርዱን የጠበቀ ጥራት ያለው የዩፒቪሲ፣የኤች ዲፒ እና የጅኦሜምብሬን ምርቶችን በማምረት ተወዳዳሪ ሆኖ መቀጠል >> ነዉ
ተልዕኮ
<<ፋብሪካው በተመጠነ፣ በተወሰነ የትርፍ ጥራቱ የተረጋገጠና የደንበኞችን ፍላጐት ያሟላ በየጊዜው ከዓለምአቀፍ ሁኔታ ራሱን እያየና እየፈተሸ ተደራሽነቱን የበለጠ በማስፋት በፊልዱ የሙያና የእውቀት ማፍለቂያ በመሆን የክልሉን ልማት ላይ የበኩሉን አስተዋፅኦ ማድረግ>>