እንኳን ደስአለን
APF U-PVC pressure and non-pressure pipes Applicable Standards
U-PVC (unplasticized polyvinylchloride) pipes are excellent resistance to aggressive environments both naturally occurring and as a result of industrial activity. Unclassified dark grey U-PVC pipes (available in black upon request).
The APF factory capacity to produce U-PVC pipe outside diameters ranging from 16mm to 630mm under varies nominal pressures starting 2PN up to 16 PN as per the Ethiopian standards which are identical to ISO standards.
በ2008-2009 ዓ.ም በአገር አቀፍ ደረጃ በከይዘን የተሻለ አፈፃፀም ያላቸው ተቋማት እና ከልቡዎች በ27/01/2010 ዓ.ም በግዬን ሆቴል (አ.አበባ) በተደረገ የከይዘን የሽልማት የአማራ ፖይፕ ፋብሪካ ተሸላሚ ሆነ ፡፡
"አንድም ቀን ያለ ለውጥ ማለፍ የለበትም"
የአማራ ፖይፕ ፋብሪካ የግሪን ሃውስ ሺት እና የፍሌክሴብል ሆዝ ምርቶችን ለገበያ አቀረበ |
የግሪን ሃውስ ሺት ጠቀሜታው | የፍሌክሴብል ሆዝ ጠቀሜታው |
- ለአበባልማት | -ከጉድጓድ የተሳበ ውሃን በማስተላለፍ ለመስኖ ልማት ጥቅም ላይ የዋለ ፍሌክሲብል ሆዝ |
-ለአትክልትናፍራፍሬልማት | -ውሃን ጨምሮ የተለያዩ ፍሳሾችን በውስጡ ማስተላለፍ የሚችል ለአጠቃቀም ምቹና ቀላል የሆነ ምርት ነው |
-ለሌሎችየጣሪያ/ከለላስራዎች |